/Host_React_App_on_Netlify

Film API App, built on React JS, hosted on Netlify

Primary LanguageJavaScript

Learn React.js from scratch on YouTube and use one of the most popular frontend libraries to build amazing web apps!

የጃቫስክሪፕት ፍሬምወርክ በጥልቀት እንማራለን።

ሪያክት ከዌብሳይት መገንቢያ መንገዶች አንዱ ሲሆን በአራት መንገድ ይገለጻል።

ሪያክት በዋናነት አገልግሎት የሚሰጠው ተጠቃሚ በሚያየው የፊት ለፊት ድህረገጽ (frontend webpage) ላይ ነው። ማንኛውም ድህረገጽ (website) ሁለት ክፍሎች አሉት፡ ፊት ለፊት የሚታይ እና ከኋላ በሰርቨር ላይ የሚሰሩ ክፍሎች አሉት። የሪያክት አላማ ፊት ለፊቱን ማሳመር እና የአሰራር ፍጥነት እንዲጨምር ማድረግ ነው። ሪያክት የተገነባው በ ጃቫስክሪፕት ቋንቋ (built in JavaScript) ነው። ሪያክት በተለምዶ ሪያክት ጄ.ኤስ (ReactJS) እየተባለ የሚጠራውም ለዚህ ነው። በጃቫስክሪፕት መገንባቱ በጣም ፈጣን የሆኑ ድህረገጾችን ለመገንባት ያስችለናል። የድህረገጽን አዲስ ገጽ ለመጫን ወደሰርቨር ትዕዛዝ ስንሰድ እና ሰርቨር እስኪመልስልን ድረስ ስንጠብቅ ጊዜ ይወስዳል። ሪያክት የሚሰራው ግን በተጠቃሚው የድህረገጽ መጫኛ ብራውዘር ላይ ነው። ሪያክት የሚጠቀመው ጃቫስክሪፕት የተሰኘ ቋንቋ በብሮውዘሩ በራሱ መተርጎም እና መተግበር ስለሚችል ጊዜ ሳንወስድ በጣም የሚገራርሙ ፈጣን እና ለማየት ደስ የሚያሰኙ ለመጠቀም የማይሰለቹ ድህረገጾችን ለመገንባት ያስችላል። በሪያክት ውስጥ ጄ.ኤስ.ኤክስ ወይም ጃቫስክሪፕት ኤክስ.ኤም.ኤል (JSX or JavaScript XML) የተሰኘ ቋንቋም እንጠቀማለን። ጄ.ኤስ.ኤስክስ ማለት ኤች.ቲ.ኤም.ኤል ቋንቋን በጃቫስክሪፕት ውስጥ እንደመጻፍ ነው። በተለምዶ እንደዚህ ለማድረግ አይቻልም። በሪያክት ግን ይህን ለማድረግ የሚያስችሉ መንገዶች አሉ። በዝርዝር እናያቸዋለን። ሪያክትን በቀላሉ ለመረዳት እነዚህን ሁለት ቋንቋዎች (ጃቫስክሪፕት እና ኤክስ.ኤም.ኤልን) አጠቃቀም ማወቅ ይረዳል። በዚህ ኮርስ ግን እያንዳንዱን ነገር በግልጽ እንማራለን። ሪያክት ሶስተኛ ፓርቲ ፍሬም ወርክ ነው (Third-party JavaScript framework)። ፍሬም ወርክ ማለት ሌሎች ዴቨሎፐሮች የገነቡት በሺህ በሚቆጠሩ ኮድ የተገነባ ላይብሪሪ ሲሆን ዌብሳይት የሚገነባ ሰው ያን ፍሬም ወርክ የሚጠቀምበት አንድ ወይም ሁለት መስመር ሊንክ እና የአጠቃቀም መመሪያም አብረው ይገነባሉ። ሪያክትም በመጀመሪያ በጆርዳን ዋኬ የተገነባ ፍሬም ወርክ ላይብረሪ (ቤተኮድ - የኮድ ቤት በሉት) ነው። እና ይህን ላይብረሪ ለመጠቀም የምናስገባውን ሊንክ አብረን እናያለን። ሪያክት ለመጠቀም ሙሉ በሙሉ ነጻ ነው (Open Source)። ሪያክት ነጻ የሆነው በፈረንጆች አቆጣጠር ከ2013 ጀምሮ ነው። አሁን ሪያክት ፍሬም ወርክን እድሳት የሚያደርጉ ፌስቡክ ውስጥ የሚሰሩ እና ከዚያም ውጪ የሆኑ የዴቨሎፐሮች ማህበር አለ። ከጊዜ ወደጊዜ በጣም ታዋቂ እየሆነ የመጣ እና ብዙ የስራ እድልም የፈጠረ ነው። የሪያክት ዋና ዋና ጥቅሞች ምንድን ናቸው? ለምን መጠቀም አስፈለገን? ሪያክት ሙሉ በሙሉ ነጻ የሆነ እና በጣም ታዋቂ የድህረገጽ ላይብረሪ ነው። የተገነባውም በጃቫስክሪፕት ቋንቋ ነው። ሪያክት የሚያስገኛቸው ጥቅሞች፡

በጣም ፈጣን የሆኑ ድህረገጾች እና የድህረገጽ አፕሊኬሽኖችን ለመገንባት (to build fast-paced web applications) ተጠቃሚ ፊትለፊት የሚገናኛቸውን መድብሎችን ለመገንባት (to build User Interface Components). ለምሳሌ: በኤች.ቲ.ኤም.ኤል የምንገነባው ዲቭ በተደጋጋሚ ከመጻፍ ይልቅ አንዴ በሪያክት ጽፈን ደጋግመን መጠቀም ያስችለናል። ይህን ሁሉ በተግባር እንመለከታለን። በዋናነት በአንድ ገጽ ላይ የሚሰሩ የድህረገጾች አፕሊኬሽኖችን ለመገንባት (SPAs) ብዙ ገጽ ባላቸው ድህረገጾች ላይ የሚሰኩ አፕሊኬሽኖችን ለመገንባት (widget apps)

Getting Started with Create React App

This project was bootstrapped with Create React App.

Available Scripts

In the project directory, you can run:

npm start

Runs the app in the development mode.
Open http://localhost:3000 to view it in the browser.

The page will reload if you make edits.
You will also see any lint errors in the console.

npm test

Launches the test runner in the interactive watch mode.
See the section about running tests for more information.

npm run build

Builds the app for production to the build folder.
It correctly bundles React in production mode and optimizes the build for the best performance.

The build is minified and the filenames include the hashes.
Your app is ready to be deployed!

See the section about deployment for more information.

npm run eject

Note: this is a one-way operation. Once you eject, you can’t go back!

If you aren’t satisfied with the build tool and configuration choices, you can eject at any time. This command will remove the single build dependency from your project.

Instead, it will copy all the configuration files and the transitive dependencies (webpack, Babel, ESLint, etc) right into your project so you have full control over them. All of the commands except eject will still work, but they will point to the copied scripts so you can tweak them. At this point you’re on your own.

You don’t have to ever use eject. The curated feature set is suitable for small and middle deployments, and you shouldn’t feel obligated to use this feature. However we understand that this tool wouldn’t be useful if you couldn’t customize it when you are ready for it.

Learn More

You can learn more in the Create React App documentation.

To learn React, check out the React documentation.

Code Splitting

This section has moved here: https://facebook.github.io/create-react-app/docs/code-splitting

Analyzing the Bundle Size

This section has moved here: https://facebook.github.io/create-react-app/docs/analyzing-the-bundle-size

Making a Progressive Web App

This section has moved here: https://facebook.github.io/create-react-app/docs/making-a-progressive-web-app

Advanced Configuration

This section has moved here: https://facebook.github.io/create-react-app/docs/advanced-configuration

Deployment

This section has moved here: https://facebook.github.io/create-react-app/docs/deployment

npm run build fails to minify

This section has moved here: https://facebook.github.io/create-react-app/docs/troubleshooting#npm-run-build-fails-to-minify